አንቶኒ ብሊንከን ወደ ኢንዶ-ፓስፊክ ቀጠና ቶንጋ አቅንተዋል
ብሊንከን ወደ ቀጠናው ያቀኑት የቻይናን ሁለንተናዊ ግስጋሴ ለመግታት ያለመ ተልዕኮ ይዘው ነው
የኤዥያ የፖለቲካ ተንታኞች
የብሊንከን ጉብኝት አሜሪካ በኤዥያ-ፓስፊክ ከባቢ ያላት ፖለቲካዊ ፍላጎት መጨመሩን ያሳያል ተብሏል
ቶንጋ ከ1መቶ ሺህ በላይ ህዝብ ያላት የ71 ደሴቶች ስብስብ አገር ናት
ዋሽንግተን ጦሯን በቀላሉ ለማስፈርና ቻይናን ለመገዳደር በር ይከፍትላታል ተብሏል











