Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የኢራን እና አይ ኤ ኢ ኤ ውዝግብ

የኢራን እና አይ ኤ ኢ ኤ ውዝግብ

July 11, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

ኢራን ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ሀይል ድርጅት በትክክለኛ መርህ ላይ መቆም አለበት በሚል አስጠነቀቀች።

ድርጅቱ (IAEA) በአንድ አፍ ሁለት ምላስ “ደብል ስታንዳርድ” ዓይነት አካሄዱን መተው አለበት ባይ ናት ኢራን። በቴህራን የኑክሌር መርሃ ግብር ዙሪያ ትብብር ከተፈለገ ራፋኤል ግሮሲ መራሹ አይ ኤ ኢ ኤ ፍትሃዊ አካሄድ ሊኖረው እንደሚገባ ተነግሯል፡፡

የኢራኑ ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ለአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አንቶኒዮ ኮስታ፣ የኢራን ከድርጅቱ ጋር መተባበራችንን የምንቀጥለው አንዱን ለመጥቀም ሌላውን ለመጉዳት የሚደረጉ ጥረቶች ሲቆሙ ብቻ ነው ብለዋቸዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ በኢራን ላይ ጥቃት የሚሰነዘር ከሆነ አደገኛ ምላሽ እንሰጣለን በሚልም አረጋግጠዋል። “ለጥቃቱ ምላሽችን ጠላቶቻችን የሚጸጸቱበት ይሆናልም ” ባይ ናቸው ማሱድ ፔዜሽኪያን።

በቴህራን እና በአይ ኤ ኢ ኤ መካከል የነበረው ትብብር ከመቋረጡም ባሻገር በአሁኑ ሰዓት ፖለቲካዊ መካሰስ ውስጥም ናቸው። በተለይም በ12 ቀናቱ ጦርነት የድርጅቱ ቁመና ወላዋይ ነበር የሚል ቅሬት ቴህራን በተደጋጋሚ እያቀረበች ትገኛለች፡፡

ዋሽንግተን ፖስት ዘግቦታል፡፡

በ-ቢኒያም ካሴ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookiranMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የዩክሬን ባለስልጣን ግድያ

Next Post

ሩሲያ የኢትዮጵያ ብር ምንዛሬን ጀመረ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ሩሲያ የኢትዮጵያ ብር ምንዛሬን ጀመረ

ሩሲያ የኢትዮጵያ ብር ምንዛሬን ጀመረ

በቪኒሺየስ ጁኒየር እና ኪሊያን ምባፔ የተበሳጨው ዣቢ አሎንሶ

በቪኒሺየስ ጁኒየር እና ኪሊያን ምባፔ የተበሳጨው ዣቢ አሎንሶ

የታዳጊዎችን የአእምሮ ጤንነት የሚያባብሰው ማህበራዊ ሚዲያ

የታዳጊዎችን የአእምሮ ጤንነት የሚያባብሰው ማህበራዊ ሚዲያ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?