ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደና የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
July 5, 2025
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደና የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ሸዊት ሻንካ በባህር ዳር ዓለም ዓቀፍ ስታድየም አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ “ስፖርት ለአሸናፊ አገር” በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀውን ስለኢትዮጵያ መድረክ ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው መርሀ ግብር ላይ ነው የአረጓዴ አሻራቸውን ያኖሩት።

ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ኢ.ፕ.ድ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በባህር ዳር ከተማ ያዘጋጁትን “ስለ ኢትዮጵያ” የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይ ጎብኝተዋል።

Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












