12ኛው ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም፣ የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካዊ ሽግግር፤ በሚል መሪ ቃል በይፋ ተጀምሯል።
መድረኩ የአፍሪካ መሪዎችን እና ባለድርሻ አካላትን በማገናኘት በአህጉሪቱ ሰላም፣ ደህንነት፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እንዲሁም እየተቀያየረ ባለው ዓለም አቀፋዊ ሥርዓት ውስጥ አፍሪካ ስላላት ሚና ይመክራል።




Source:
@NBCETHIOPIA
Via:
@NBCETHIOPIA












