Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የቴስላ በራሪው መኪና

የቴስላ በራሪው መኪና

October 19, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

የቴስላ ባለቤት ኢሎን ማስክ በቴክሳስ በሚገኘው ስፔስ ኤክስ (SpaceX) ማዕከል በተካሄደው ደመቅ ያለ ፕሮግራም ላይ መብረር የሚችል አዲስ የሮድስተር (Roadster) የስፖርት መኪና ይፋ አድርገዋል።

በሳይንስ ልብወለድ ታሪኮች ውስጥ ብቻ ይታወቅ የነበረውን ይህንን የበረራ ቴክኖሎጂ የታጠቀው መኪና ከአንድ ሰከንድ ባነሰ ጊዜ ውስጥ እስከ 60 ማይል በሰዓት ፍጥነት በመንደርደር አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግቧል።

በተጨማሪም በከፍተኛ ዳገት ላይ የመውጣት፣ ተዘቅዝቆ የመንጠልጠል እና በቆሙ መኪኖች ላይ የመዝለል ትዕይንቶችን አድርጓል።

ይህ አዲስ መኪና አየር ላይ ለመንሳፈፍ እና በፍጥነት ለመንደርደር 10 ቀዳዳዎችን እና ከፍተኛ ጫና ያላቸውን የአየር ታንከሮች የሚጠቀም ሲሆን አሰራሩም የመኪና እና የሮኬት ቴክኖሎጂዎች ውህደት እንደሆነ ተገልጿል።

ኢሎን ማስክ ማሳያው በተካሄደበት ወቅት መኪናው ውስጥ አሽከርካሪ ያልነበረው የሰውን ህይወት አደጋ ላይ ላለመጣል እንደሆነ ገልጸው፣ መኪናው በፈረንጆቹ 2028 ዓ.ም ወደ ምርት እንደሚገባ አስታውቀዋል።

ሆኖም ግን የዘርፉ ባለሙያዎች የመኪናውን አየር ላይ ተንሳፎ የመዝለል ብቃት አድናቆት የሚቸረው ቢሆንም፣ መኪናንና አውሮፕላንን ቀይጦ ረጅም ርቀት መብረር የሚችል ተሽከርካሪ መስራት በርካታ የምህንድስና እና የደህንነት ፈተናዎች እንዳሉበት ይጠቁማሉ።

ውጤታማ የበረራ ተሽከርካሪ ለመስራት አሁንም በርካታ እንቅፋቶች እንዳሉ በመግለጽ፣ መኪናው በእርግጥ ዘላቂ በረራ ያደርጋል ወይስ ዝላይ ብቻ ነው የሚለው ወደፊት የሚረጋገጥ ይሆናል ብለዋል።

Source: @NBCETHIOPIA
Tags: EthiopiaFacebookMetaTesla flying car
ShareTweetShare
Previous Post

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የሁለትዮሽ አጋርነታቸውን ለማጠናከር የጋራ ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ

Next Post

ሻዕቢያና ህወኃት ለቀጠናው ውጥረት መባባስ የተቋቋሙ ናቸው  -የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ሻዕቢያና ህወኃት ለቀጠናው ውጥረት መባባስ የተቋቋሙ ናቸው  -የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

ሻዕቢያና ህወኃት ለቀጠናው ውጥረት መባባስ የተቋቋሙ ናቸው  -የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

የሻዕቢያ የማፈናቀል ሴራና የቀይ ባህር አፋሮች የራስን እድል በራስ የመወሰን ትግል

የሻዕቢያ የማፈናቀል ሴራና የቀይ ባህር አፋሮች የራስን እድል በራስ የመወሰን ትግል

የትግራይ ወጣቶች ከጦርነት ወደ ልማት ይመለሱ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

የትግራይ ወጣቶች ከጦርነት ወደ ልማት ይመለሱ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?