Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home History

100 ዶላር ላይ ያሉት ቤንጃሚን ማን ናቸው?

100 ዶላር ላይ ያሉት ቤንጃሚን ማን ናቸው?

October 17, 2026
in History
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የአሜሪካ ሃገር መንግስት ምሥረታ ላይ ስማቸው ቀድሞ ከሚነሳ ታላላቅ መሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት ቤንጃሚን ፍራንክሊን፣ ሁለገብ የሕይወት ጉዞ እና ለሀገሪቱ ነፃነት የከፈሉት ከፍተኛ መስዋዕትነት ሁልጊዜም በታሪክ መዝገብ ውስጥ በደመቀ ሁኔታ ይጠቀስላቸዋል።

ቤንጃሚን በታሪክ ውስጥ በፖለቲከኛነታቸው ብቻ ሳይሆን፣ በጥበብና ሳይንሱ ዓለም  ባበረከቱት የላቀ አስተዋፅዖ ይታወቃሉ።

በተለይም በ1776 ዓ.ም የነበረውን ታሪካዊ የበጋ ወቅት በማስታወስ፤ ራሳቸውን እንደ አታሚ ፣ ፈላስፋ እና የነፃነት ታጋይ አድርገው ይገልጻሉ።

በሳይንሱ ዓለም መብረቅን እንደሃይል የመጠቀም  ሙከራ እንዲሁም ዕውቀትን ለሕዝብ ለማዳረስ የገነቡት የማተሚያ ማሽን በሙያዊ ሕይወታቸው ጥለውት ካለፉት ታላላቅ አሻራዎቻቸው ዋነኞቹ ናቸው።

ይሁን እንጂ ለሀገራቸው ያደረጉት ትልቁ ውለታ በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ሥፍራ የሚሰጠውን የነፃነት አዋጅ መፈረማቸው ነው።

ፍራንክሊን ይህንን የነፃነት ሰነድ መፈረማቸው ለአብዮተኞቹ እንደ “የሞት ፍርድ ማዘዣ” የሚቆጠር እና ሕይወታቸዉን አደጋ ላይ ነበር፡፡ ነገርግን ይህንን ታላቅ መስዋዕትነት በመቀበል ለሀገራቸው ነፃነት መሰረት ጥለዋል።

 ለአሜሪካ ምስረታ ፣ ሳይንስና ጥበብ ላበረከቱት ታላቅ ክብር ሲባል ምስላቸውን በሃገሪቱ የ100 ዶላር የገንዘብ ኖት ላይ ታትሞላቸዋል።



በአብዮታዊው ጦርነት ወቅትም አሜሪካ ከፈረንሳይ ጋር ህብረት እንድትፈጥርና ወታደራዊ እንዲሁም የገንዘብ እርዳታ እንድታገኝ በማድረግ ረገድ የፍራንክሊን የዲፕሎማሲ ጥበብ ወሳኝ ሚና ተጫውቷል።

Source: @NBCETHIOPIA ​
Via: @NBCETHIOPIA ​
Tags: BenjaminDollarEthiopiaFacebook
ShareTweetShare
Previous Post

“ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን መቆማችንን እንቀጥላለን” የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች”

Next Post

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡

Related Posts

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
8
ህወሓት የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ ነው – አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ
History

ህወሓት የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ ነው – አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ

November 4, 2026
24
የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ታሪክ … _ Documentary | ዶክመንታሪ
Documentary

የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ታሪክ … _ Documentary | ዶክመንታሪ

July 17, 2026
49
የኢትዮጵያ ባለውለታ ‘መህመድ አሚና’ እና የግንቦት 27ቱ የበቅሎ ቤት ፍንዳታ! _Documentary | ዶክመንታሪ
History

የኢትዮጵያ ባለውለታ ‘መህመድ አሚና’ እና የግንቦት 27ቱ የበቅሎ ቤት ፍንዳታ! _Documentary | ዶክመንታሪ

June 4, 2026
35
‘ባልቻ አባ ነፍሶ’ ታሪካዊ ቴአትር ታሪካዊ ቴአትር ከ40 አመታት በኋላ! _በNBC እሁድ
Entertainment

‘ባልቻ አባ ነፍሶ’ ታሪካዊ ቴአትር ታሪካዊ ቴአትር ከ40 አመታት በኋላ! _በNBC እሁድ

April 7, 2026
73
የኢትዮ ቴሌኮም ጅማሮ በዓድዋ ድል ዋዜማ _ዘመን እና ቴክኖሎጂ ​  ​
History

የኢትዮ ቴሌኮም ጅማሮ በዓድዋ ድል ዋዜማ _ዘመን እና ቴክኖሎጂ ​  ​

March 10, 2026
29
Next Post
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡

የትግራይ ክልል የባለአደራ አስተዳደር ህዝባዊ አገልግሎቶችን የማነቃቃት ተግባርን በቀዳሚነት እንወጣለን – ከንቲባ ሽሻይ አማረ (ዶ/ር)

የትግራይ ክልል የባለአደራ አስተዳደር ህዝባዊ አገልግሎቶችን የማነቃቃት ተግባርን በቀዳሚነት እንወጣለን - ከንቲባ ሽሻይ አማረ (ዶ/ር)

የሸገር ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የሸገር ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?