ምክር ቤቱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው በክልሉ መንግስት አስፈፃሚ አካላት የ2019 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ እና ረቂቅ በጀት፣ በዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የሥራ ዕቅድና በጀት፣ በጠቅላይ ፍርድ ቤት የሥራ ዕቅድና በጀት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል፡፡

እንዲሁም ምክር ቤቱ በውሎው የተለያዩ ሹመቶችንም ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

Source:
@NBCETHIOPIA
Via:
NBC ETHIOPIA












