NBC Ethiopia
። ። ። ። ። ።
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባዎች ላይ ለመሳተፍ ታይላንድ ባንኮክ ገብቷል።
ልዑካን ቡድኑ ከስብሰባው ጎን ለጎን ውይይቶችን ማድረግ ጀምሯል።
ስብሰባው ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት፣ከልማት አጋሮች እና ከፖሊሲ አውጪዎች ጋር ኢትዮጵያ ቅድሚያ በምትሰጣቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ለመምከር፣ ስትራቴጂካዊ አጋርነትን ለማጠናከር እንዲሁም በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ሁኔታዎች ላይ ልምድ ለመለዋወጥ ትልቅ እድል የሚፈጥር መድረክ መሆኑ ተመላክቷል።
የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባዎች ከዛሬ አንስቶ እስከ ጥቅምት 8 ቀን 2019 ዓ.ም
(ኢዜአ)፦

Source:
@NBCETHIOPIA
Via:
@NBCETHIOPIA












