Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Analysis

በፕሪሚየር ሊጉ ምርጡ የበላይነት ጊዜ የየትኛው ክለብ ነው?

May 23, 2026
in Analysis, News, Sport
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

May 23, 2026
NBC Ethiopia


የሰር አሌክስ ፌርጉሰን የመጀመሪያው ምርጡ ቡድን ነው።



ቀያይ ሰይጣናቱ ከመጀመሪያ ዘጠኝ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎቻቸው ሰባቱን ያሳኩበት ነው። የ1998-99 የሶስትዮሽ ዋንጫን ያሳኩበት ውድድር አመት ደግሞ በምርጥነቱ የሚነሳው ነው።ግማሽ የሚሆነው የቡድን ስብስብ የተገኘው ደግሞ “ከclass of 92” ነው።እንደ ዴቪድ ቤካም ጋሪ እና ፊል ኔቭል ኒክ በት ሪያን ጊግስ እና ፖል ስኮልስ ያሉት ማለት ነው። ኤሪክ ካንቶና ፒተር ሽማይክል ሮይ ኪን አንዲ ኮል እና ድዋይት ዮርክ በወቅቱ በቡድኑ ውስጥ የነበሩ ሌሎች ክዋክብት ተጫዋቾች ናቸው።

አርሰናል 2001-2004

የአርሰን ቬንገር አርሰናል የሰር አሌክስ ቡድንን በወጥነት ለሊጉ ዋንጫ ክብር መፎካከር የቻለ የመጀመሪያው ቡድን ነው።በ1997-98 እና 2001-02 የሁለትዮሽ ዋንጫን ክብር ያሳካ ሲሆን በ2003-04 ደግሞ “Invincible” ሆኖ ባለ ክብር ሆኗል።

ከ1999-2005 ስምንት ጊዜ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።በዚህ ቡድን ውስጥ ፈረንሳውያኑ ኮከቦች ቲዬሪ ሆነሪ ፖትሪክ ቪዬራ እና ሮበርት ፒሬዝ  ሆላንዳዊው ጥበበኛ ዴኒስ ቤርካምፕ እንግሊዛውያኑ ተከላካዮች አሽሊ ኮል እና ሶል ካምቤል ከምርጦቹ መካከል ነበሩ።

ቼልሲ 2004-2007

ጆዜ ሞውሪንሆ በሰማያዊዮቹ ቤት በ2004 ከመጡ በኋላ የራሳቸውን ትልቁን አሻራ ማኖር የቻሉት በፍጥነት ነበር። ራሳቸውን “the special one” በማለት ለእንግሊዝ ሚዲያ ያስተዋወቁበት መንገድ ትልቁ የመነጋገሪያ ርዕስም ነበር።በመጀመሪያው ዙር ቆይታቸው ሁለት ጊዜ የሊጉን ዋንጫ ሲያነሱ በሶስተኛ የውድድር ዘመን የክለቡ ቆይታቸው ቡድናቸው ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።

በመጀመሪያ የውድድር አመት ቆይታቸው የሊጉን ዋንጫ ሲያሳኩ እስካሁን ያልተሰበሩ በርካታ ሪከርዶችን በመያዝ ነው። እንግሊዛውያኑ ፍራንክ ላምፓርድ ጆን ቴሪ እና ጆ ኮል ግብ ጠባቂው ፔተር ቼክ የተከላካይ አማካዩ ክሎድ ማኬሌሌ እና አጥቂው ዲዲዬ ድሮግባ ከወርቃማው ቡድን ተጫዋቾች መካከል ዋነኞቹ ነበሩ።

ማንቺስተር ዩናይትድ ከ2006-2011

የፌርጉሰን ሁለተኛው ምርጡ ቡድን ነው።ለሶስት ተከታታይ የውድድር ዘመን የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ከተሳነው በኋላም በአምስት አመት ውስጥ ለአራት ጊዜያት ያህል ባለ ክብር የሆነበት ነው።በ2007-08 ደግሞ የሻምፒየንስ ሊጉን ዋንጫ አሳክቷል። ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ዌይን ሩኒ ግብ ጠባቂው ኤድዊን ቫንደርሳር አይረሴዎቹ የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋቾች ነበሩ።

ማንቺስተር ሲቲ ከ2017-2024

በስተመጨረሻ የአሁኑን የጋርዲዮላ ቡድን እናገኛለን።በቶፕ ዲቪዥን ተከታታይ አራት የሊግ ክብሮችን በማሳካት የመጀመሪያው ቡድን ነው።በ2017- 18 100 ነጥቦችን በቀጣይ አመት ደግሞ 98 መሰብሰብ ችሏል። በ2022-23  የውድድር ዘመን የሶስትዮሽ ዋንጫን ክብር አሳክቷል። በዚህ ጊዜ የሲቲን የበላይነት ለመፈተን ጥረት ያደረገው ቡድን የየርገን ክሎፕ ሊቨርፑል ብቻ ነው ብሎ ማንሳት ይቻላል። ኬቨን ዴብሩይነ ኤደርሰን በርናንዶ ሲልቫ ካይል ዎከር በልዩነት በዚህ ስኬታማ ጊዜ ውስጥ ስማቸው በትልቁ የሚነሳ ተጫዋቾች ናቸው።

በሳምሶን አበበ

Tags: #addisababaArsen WengerchelseaEnglish premier legueEthiopiaFacebookgardiolaJose Morinihoman unitedMetasir alex fergusonsport
ShareTweetShare
Previous Post

የምስራቅ አፍሪካን ዘላቂ ሰላምና ዕድገት ለማፋጠን የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ትብብር ማጎልበት ያስፈልጋል

Next Post

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር
Analysis

የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር

November 16, 2026
9
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ
Analysis

“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ

November 16, 2026
20
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
Next Post
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ

እኔ በማውቀው መጠን በምንም መንገድ ትብብር ከምርጫው አይወጣም!

እኔ በማውቀው መጠን በምንም መንገድ ትብብር ከምርጫው አይወጣም!

“አዲስ አበባ ላይ እየተሰራ ያለው የአስተሳሰብና የአሰራር ለውጥ ነው ”  

"አዲስ አበባ ላይ እየተሰራ ያለው የአስተሳሰብና የአሰራር ለውጥ ነው "  

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?