
ኤን ቢሲ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ከአዲስአበባ ከተማ መስተዳደር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “አዲሲቱ አዲስ” ሲምፓዚየም መካሄድ ጀምሯል።
በመክፈቻው ላይ ንግግር ያደረጉት የናሽናል ሚዲያ ምክትል ስራ አስኪያጅ ዘካሪያስ ብርሀኑ እንደገለፁት በከተማዋ የታየው የለውጥ አፈፃፀም በሁሉም መስክ አስፈላጊ ነው።
ባለፉት አመታት በለውጥ መስክ ላይ የምትገኘውን ከተማ ጣቢያው ከህዝብ ጋር ድልድይ በመሆን የእድገቷ አካል ሲያደርግ መቆየቱን ገልፀዋል።
በ-የአብስራ ሚሊዮን
Source:
@NBCETHIOPIA
Via:
NBC ETHIOPIA











