Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ለትንሳኤ በዓል የተደረገ የማዕድ ማጋራት

ለትንሳኤ በዓል የተደረገ የማዕድ ማጋራት

April 8, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ከ233 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ማዕድ አጋርቷል።

የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተማ አስተዳድሩ በዓላት ሲመጡ ብቻ ሳይሆን ለህብረተሰቡ ፈተና የሆኑ ችግሮች ላይ በትኩረት እየሰራን እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡

በከተማዋ የሚከናወኑ ልማቶችም ሁሉንም ህብረተሰብ ያማከሉ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ያሉት ከንቲበዋ የትኛውንም ማህበረሰብ ያልዘነጋ እንዲሆን ጥንቃቄ በማድረግ እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡

የ2018 ትንሳኤን በዓልን ምክንያት በማድረግ በከተማዋ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ 233 ሺህ ነዋሪዎች ማዕድ የማጋራት ስራ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡

ከንቲባ አዳነች በርካታ ጊዜያዊ ችግሮች ማህበረሰቡን የሚጎዱበት ሁኔታ በመኖሩ ድጋፍ ማድረግ የዘውትር ስራችን ሆኗል ብለዋል፡፡ በተለይ ዘላቂ ድጋፍ የሌላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች የማገዝ ስራ ላይ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡

ለሌሎች የከተማዋ ነዋሪዎች ወቅቱን መሰረት ያደረገ እንዲሁም በመካከለኛው ምስራው ውጥረት ሳቢያ በነዳጅ አቅርቦት ላይ በተፈጠረው ጫና የገበያውን ጉድለትት ለሟሟላት ድጎማ እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በዚህ ምርት በተመጣጣኝ እንዲቀርብ ብሎም የአቅርቦት እጥረት እንዳይፈጠር እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ ከንግድ ኮርፖሬሽን፤ከሸማቾች ሱቅ እና እሁድ ገበቻች ጋር በመቀናጀት የተረጋጋ የገበያ ሁኔታ እንዲኖር ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ወገኖች ለማገዝ በሚደረግ ጥረት ባለሀብቶች ከፍተኛ እገዛ እያደረጉ በመሆኑ ምስጋና አቅርበዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽነር ይመር ከበደ፤ በከተማዋ የመደጋገፍና የመተባባር ባህል እየሆነ መምጥቱን ገልጸዋል፡፡

የበዓል ወቅት ላይ የሚደረጉ ድጋፎች የእዚህ ማሳያ መሆናቸውን አንስተዋል፡፡ የ2018ትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ከ233 ሺህ በላይ ዜጎች ያካተተ የማዕድ ማጋራት እንደሚካሄድ ጠቁመዋል፡፡

በ-ሰላም ይልማ

Source: @NBCETHIOPIA
Via: NBC ETHIOPIA
Tags: AddiaAbabaEthiopiaMayor Adanech Abebe
ShareTweetShare
Previous Post

የአንድ በርሜል ድፍድፍ የነዳጅ ዋጋ በ13 በመቶ ቅናሽ አሳየ

Next Post

የኢትዮጵያ ታሪካዊ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ሕጋዊና የትውልድ አጀንዳ ነው

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የኢትዮጵያ ታሪካዊ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ሕጋዊና የትውልድ አጀንዳ ነው

የኢትዮጵያ ታሪካዊ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ሕጋዊና የትውልድ አጀንዳ ነው

ኢትዮጵያ ሁለት ግዙፍ ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ክሶችን በድል አጠናቃለች – ፍትሕ ሚኒስቴር

ኢትዮጵያ ሁለት ግዙፍ ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ክሶችን በድል አጠናቃለች - ፍትሕ ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እ.ኤ.አ በ2040 ዓመታዊ ገቢውን 30 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ አቅዷል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እ.ኤ.አ በ2040 ዓመታዊ ገቢውን 30 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ አቅዷል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?