ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።
የድጋፍ ሰልፉ ታዳሚዎች በለውጡ አመታት የተመዘገቡ ስኬቶችን የሚያመለክቱ መፈክሮችን እያሰሙ ነው።
ከመፈክሮቹ መካከል ”መጋቢት 24 ተምሳሌታዊ የለውጥ ጉዞ የተጀመረበት ነው”፣ ”መጋቢት 24 የለውጥ እና የብልጽግና መሠረት ነው” የሚሉ ይገኙበታል።

















Source:
@NBCETHIOPIA
Via:
NBC ETHIOPIA












