Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Economy

የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቱ 18.5 ትሪሊዮን ብር ደርሷል፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቱ 18.5 ትሪሊዮን ብር ደርሷል፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

March 17, 2026
in Economy, News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባወጣው የፋይናንስ ሪፖርት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መምጣቱ የተገለጸ ሲሆን፣ የግብይት መጠኑም በእጥፍ በማደግ 18.5 ትሪሊዮን ብር መድረሱን አስታውቋል።

የዲጂታል ፋይናንስ ዕድገቱ የፋይናንስ ተደራሽነትን ቢያሰፋም፣ ከሳይበር ጥቃት እና ከማጭበርበር ጋር ተያይዘው የሚመጡ ስጋቶችን ለመከላከል የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማትን ማጠናከር እንደሚገባ ተመላክቷል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሐምሌ 2016 እስከ ሰኔ 2017 ያለውን የፋይናንስ ሥርዓት ደኅንነት እና መረጋጋት የገመገመበትን 3ኛውን የፋይናንስ መረጋጋት ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል።

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ ካጋጠሙ የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ እና ጂኦ-ፖለቲካዊ ውጥረቶች ተፅዕኖ ተከላክሎ መረጋጋትን ማሳየቱ በሪፖርቱ ተገልጿል።

ባለፈው የሰኔ ወር መጨረሻ ላይ በተካሄደ ጫናን የመቋቋም ምርመራ የኢትዮጵያ ባንኮች ማንኛውንም ዓይነት ድንገተኛ የኢኮኖሚ መዋዠቅን የመቋቋም አቅም እንዳላቸው ተረጋግጧል።

በበጀት ዓመቱ የኢኮኖሚ ዕድገት መሻሻል የታየበት እና የዋጋ ግሽበት የቀነሰበት በመሆኑ ለፋይናንስ ተቋማት የተረጋጋ የሥራ አካባቢ መፈጠሩ ተመልክቷል።

የባንክ ዘርፉ ካፒታልን በማጠናከር፣ የብድር ጥራትን በመጠበቅ እና ትርፋማነትን በማሳደግ ረገድ ዝቅተኛ ስጋት ያለበት እና ጠንካራ ሆኖ ቀጥሏል።

የማይክሮ ፋይናንስ፣ የኢንሹራንስ እና የካፒታል ዕቃዎች ፋይናንስ ዘርፎች የሥራ አፈጻጸም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር መሻሻል ማሳየታቸው ተጠቅሷል።

ለ2018 በጀት ዓመት የኢኮኖሚ ዘመን የዋጋ ግሽበት ወደ ነጠላ አሐዝ ዝቅ ይላል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፣ የውጭ ምንዛሬ ገቢም እንደሚያድግ በሪፖርቱ ተተንብዩዋል።

Source: @NBCETHIOPIA
Via: NBC ETHIOPIA
Tags: Digital FinanceEthiopiaNational Bank of Ethiopia
ShareTweetShare
Previous Post

‘የኅሊና ዜጎች’ የግጥም መድብል ምርቃት _በNBC እሁድ

Next Post

የመጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የመጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች

የመጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች

ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት! ​

ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት! ​

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?