
የሎጂስቲክስ ሉዓላዊነትን በራስ አቅም የማረጋገጥ አዲስ ምዕራፍ ላይ ነን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መምጣቱ በመግለጽ የግብይት መጠኑም18.5 ትሪሊዮን ብር መድረሱን አስታውቋል
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የአውሮፓ ህብረት በዩክሬን የሰላም ሂደት ውስጥ ደካማ ሚና አሳይቷል አሉ
ኢራን የአሜሪካን የዲፕሎማሲ ማዕከላት ማጥቃቴን እቀጥላለሁ ብላለች
፡፡ ፡፡ ፡፡
እነዚህ ጨምሮ በርካታ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፤ አብሮነታችሁ አይለየን፡፡












