Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በክልሉ የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርና ንግድ ለመግታት ጥብቅ የቁጥጥርና የሕግ ማስከበር እርምጃ መውሰድ ተጀምሯል።

በክልሉ የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርና ንግድ ለመግታት ጥብቅ የቁጥጥርና የሕግ ማስከበር እርምጃ መውሰድ ተጀምሯል።

March 17, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

March 17, 2025

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በክልሉ እየታየ ያለውን የነዳጅ እጥረት ተገን በማድረግ፣ በሕገ-ወጥ የነዳጅ ንግድና ዝውውር ላይ በተሰማሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ መጀመሩን ለህዝብ ይፋ ያደርጋል ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የክልሉን የፀጥታ ሁኔታ ለማባባስና የሕዝቡን ማኅበራዊ ህይወት ለማናጋት፣ ወቅታዊውን የነዳጅ እጥረት ተገን በማድረግ የሚፈጸሙ ሕገ-ወጥ ድርጊቶችን ለመከላከል ሰፊ የሕግ ማስከበር ዘመቻ እያከናወነ ይገኛል።

ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ አካላትና ከኅብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት ባደረገው ከፍተኛ ክትትልና በኬላዎች ላይ በተከናወነ ፍተሻ፣ በርካታ ሕገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውር ሙከራዎች መክሸፋቸውንና በድርጊቱ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችም በቁጥጥር ስር ውለው ተገቢውን የሕግ ቅጣት እንዲያገኙ መደረጉን መምሪያው ያረጋግጣል። ይህ ሕገ-ወጥ ድርጊት በጥቂት ስግብግብ ነጋዴዎች የሚፈጸም ቢሆንም፣ በሀገርና በሕዝብ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ግን እጅግ የከፋ ነው።

መንግሥት በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ያስገባቸው የነዳጅ ምርቶች ለታለመላቸው የልማት ሥራዎች ሳይውሉ መባከናቸው አገራዊ ኪሳራን ከማስከተሉ በተጨማሪ የትራንስፖርት ዋጋ እንዲንርና የሸቀጦች ዋጋ እንዲጨምር በማድረግ የኑሮ ውድነቱን የሚያባብስ ተግባር በመሆኑ ፖሊስ ከፍተኛ ቁጥጥር ያደርጋል። የነዳጅ እጥረት የሕዝብ ትራንስፖርትን በማሽመድመድ ዜጎች ወደ ሥራና ትምህርት እንዳይሄዱ እንቅፋት በመሆኑ ህገወጦችን ተከታትሎ ለህግ ለማቅረብ ከአጋር አካላት ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ ይገኛል።

ከተፈቀደው የዋጋ ተመን ውጭ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ፣ ነዳጅ በመደበቅ ሰው ሠራሽ እጥረት የሚፈጥሩና ከሕገ-ወጥ ነጋዴዎች ጋር የሚተባበሩ ማደያዎች ላይ የማያዳግም አስተዳደራዊና የወንጀል ክስ እርምጃ ይወሰዳል። ጨለማን ተገን በማድረግ ነዳጅ ወደ ተለያዩ ቦታዎች የሚያንቀሳቅሱ፣ በማከማቸት ለጥቁር ገበያ የሚያዘጋጁና በማደያዎች ላይ በኃይልም ሆነ በማግባባት ነዳጅ የሚያስቀዱ አካላት ላይ ፖሊስ ያለ ምንም ምሕረት ሕጋዊ እርምጃ ይወስዳል።

የነዳጅ እጥረቱን ተከትሎ የሕዝብን እንግልት ለግል ጥቅማቸው ማዋል የሚፈልጉ አካላትን በምንም ዓይነት ሁኔታ አንታገስም። የክልላችን ሰላምና ኢኮኖሚያዊ ደህንነት የሚጠበቀው በጋራ በምናደርገው ጥረት በመሆኑ፣ ኅብረተሰቡ ይህን ሕገ-ወጥ ድርጊት በመጸየፍና አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ለቅርብ ፖሊስ ጣቢያ በመጠቆም የተለመደ ትብብሩን እንዲያደርግ የአማራ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ጥሪውን ያቀርባል።

በአሁኑ ወቅት ፖሊስ የኬላ ቁጥጥሩን ከወትሮው በተለየ በማጠናከር፣ የነዳጅ ሥርጭቱ ሕጋዊ መስመር መያዙን ለማረጋገጥ ሌሊትና ቀን እየሠራ እንደሚገኝ እናረጋግጣለን።

በጀግንነት መጠበቅ በሰበአዊነት ማገልገል!!

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ

ባህር ዳር ፤ መጋቢት 2018 ዓ.ም

Source: @NBCEthiopia
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaAmhara policeAmhara regionEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የተጋረደው ፈርጥ | መቃብር መስኮት ቢኖረው ኖሮ ቁጡው ተሾመ ይስቅ ነበር | NBC ቅዳሜ ​

Next Post

⁨”መንዙማ” የደርግ መሪዎች ልብ የመሰጠው Documentary | ዶክመንታሪ |  ​

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
⁨”መንዙማ” የደርግ መሪዎች ልብ የመሰጠው Documentary | ዶክመንታሪ |  ​

⁨"መንዙማ" የደርግ መሪዎች ልብ የመሰጠው Documentary | ዶክመንታሪ |  ​

CMC ሚካኤል – በኢትዮጵያ ግዙፉ እና ልዩ ህንጻ ቤተክርስቲያን! በNBC እሁድ  ​

CMC ሚካኤል - በኢትዮጵያ ግዙፉ እና ልዩ ህንጻ ቤተክርስቲያን! በNBC እሁድ  ​

የመጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የእኩለ ቀን ዜናዎች

የመጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የእኩለ ቀን ዜናዎች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?