Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home History

ጤናማና አምራች ሀገር ለመፍጠር

ጤናማና አምራች ሀገር ለመፍጠር

March 6, 2026
in History, News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

ጤናማና አምራች ሀገር ለመፍጠር የጤና ተቋማት በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ ዶክተር መቅደስ ዳባ ተናገሩ።

የመንግሥትና የግል የጤና ዘርፍ ትስስር መጠናከር ዘመኑን የሚመጥን የህክምና አገልግሎት መስጠት ማስቻሉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ተናግረዋል።

ሚኒስትሯ ይህን ያሉት አራተኛው የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ኢኒሼቲቭ የእውቅናና የሽልማት ስነስርዓት በተካሄደበት ወቅት ነው።

ዶክተር መቅደስ በመድረኩ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ኢኒሼቲቭ በሀገሪቱ የሚገኙ የጤና ተቋማት እርስ እርስ ልምድ የሚለዋወጡበት፣ የሚማማሩበት እና ድጋፍ የሚያደርጉበት እድል መፍጠሩን አመላክተዋል።

በተጨማሪም በመረጃ የተደገፈ የጤና አገልግሎት በማስፋፋት የተቋማት የጤና የአገልግሎት ጥራት ማደጉንና የተደራሽነት ክፍተት መቀረፉን ገልፀዋል።

ዶክተር መቅደስ በዚሁ ንግግራቸው የጤና ሚኒስቴር ጥራት፣ ፍትሃዊነት እና ተደራሽነት ላይ ትኩረት በማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ አብራርተዋል።

በዛሬው እለት ከተካሄደው የእውቅናና የሽልማት ፕሮግራም ባለፈ የህክምና ተቋማት በቀጣይ ሶስት አመት የሚተገብሯቸው የትኩረት አቅጣጫዎች ይፋ የሚደረጉበት ነው ተብሏል።

በ -ብርሃን እሸቴ

Source: @NBCETHIOPIA
Via: NBC ETHIOPIA
Tags: EthiopiaMinistry of health Ethiopia
ShareTweetShare
Previous Post

የየካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የእኩለ ቀን ዜናዎች

Next Post

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

Related Posts

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
11
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
Next Post
የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

“ነጃሺ ለሃገር” ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር የቀጥታ ሥርጭት  ‪

"ነጃሺ ለሃገር" ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር የቀጥታ ሥርጭት  ‪

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ‘በበረሃዋ ንግስት’ ድሬዳዋ!   ​

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 'በበረሃዋ ንግስት’ ድሬዳዋ!   ​

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?