Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ኢትዮጵያ የሴቶችና ወጣቶችን የፈጠራና የሥራ ዕድል አቅም የሚያሳድጉ ወሳኝ የፖሊሲ ርምጃዎችን በመውሰድ ውጤት እያስመዘገበች ነው

ኢትዮጵያ የሴቶችና ወጣቶችን የፈጠራና የሥራ ዕድል አቅም የሚያሳድጉ ወሳኝ የፖሊሲ ርምጃዎችን በመውሰድ ውጤት እያስመዘገበች ነው

February 16, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

February 16, 2026

ኢትዮጵያ የሴቶችና ወጣቶችን የፈጠራና የሥራ ዕድል አቅም የሚያሳድጉ ወሳኝ የፖሊሲ ርምጃዎችን በመውሰድ ውጤት እያስመዘገበች መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። በአፍሪካ የወጣቶችን ክህሎት በማጠናከር ዘላቂ የስራ ዕድል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የፓን አፍሪካ የኢኖቬሽን ኮሪደር መፍጠር ይገባልም ብለዋል።

የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም 2026 “የአፍሪካን የወደፊት ተስፋ በገንዘብ መደገፍ፣ የሥራ ዕድልና ኢኖቬሽን ለዘላቂ ሽግግር” በሚል መሪ ሀሳብ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እየተካሄደ ነው። የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በዚህ ወቅት እንዳሉት፤ የአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ወጣቶችን የአህጉሪቱ ህዳሴ አብሳሪ እንዲሆኑ ማስቻል ነው።

በአፍሪካ 70 በመቶ ዜጎች ከ30 ዓመት በታች መሆናቸውን ገልጸው፤ መስራት ከሚችሉ 362 ሚሊዮን ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠር የሚችሉት የግብርና፣ የአገልግሎትና ሌሎችም ዘርፎች አቅም ግን ከ151 ሚሊዮን አይበልጥም ብለዋል ይሄ አፍሪካ ወጣቶችና ሴቶችን ታሳቢ ያደረገ ክህሎት ግንባታ፣ ስራ ዕድል ፈጠራና ኢኖቬሽን ላይ መስራት እንዳለባቸው የሚያሳይ መሆኑን ገልጸዋል።

በአፍሪካ በቂ የስራ ዕድል የሚፈጥሩ የአምራች ኢንዱስትሪዎች፣ የትራንስፖርት መሰረተ ልማትና ጠንካራ ተቋማት ሊኖሩ ይገባል ብለዋል። ከዚህ አንፃር ኢትዮጵያ የወጣቶችና ሴቶችን የዲጂታል ክህሎት፣ ፈጠራና ኢኖቬሽን ላይ በትኩረት እየሰራች መሆኑን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ለወጣቶች ክህሎትን መሰረት ያደረገ የስራ ዕድል ለመፍጠር ወሳኝ የፖሊሲ ርምጃ መውሰዷን በመግለጽ፤ ይሄንን ተከተሎ ከተፈጠሩ የስራ ዕድሎች 84 በመቶ የሚሆኑት ወጣቶች ናቸው ብለዋል።

ወጣቶች አዲስ ሀሳብ የሚያፈልቁ መሆናቸውን በመጥቀስ፣ ኢትዮጵያ የስታርትአፕ አዋጅ በማውጣት በአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ንቁ ተሳታፊ የሚሆኑበትን ዕድል መፍጠሯን ገልጸዋል።

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የዲጂታል ስርዓትን በማዘመን የአምራችና አገልግሎት ዘርፉን ወደ ፈጣንና ዘላቂ ሽግግር ማራመድ ያስችላል ብለዋል። በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማትና የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክቶች በሺዎች ለሚቆጠሩ ሴቶችና ወጣቶች የስራ ዕድል ተፈጥሯል ብለዋል። በአፍሪካ የወጣቶችን የኢኖቬሽንና ስራ ፈጠራ አቅም ለማሳደግ የፓን አፍሪካ የኢኖቬሽን ኮሪደር መፍጠር ወሳኝ መሆኑንም ገልጸዋል። የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣናን ተግባራዊ ማድረግ አንዱ ወሳኝ ጉዳይ መሆኑንም አንስተዋል። ለዚህ ደግሞ ተቋማዊ አሰራርን በመገንባትና በማዘመን ወጣት መር ስታርትአፖችን ማሳደግ ይገባል ማለታቸውን የዘገበው ኢዜአ ነው፡፡

Source: @NBCEthiopia
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababa2026Africa Bussines ForumEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

ልጆች ምን ያንበቡ? | የንባብ ቀንን በለምለሚቷ ባሌ! | በNBC እሁድ​

Next Post

“ኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አብዮትን ከዳር ሆና አትመለከትም፤ ይልቁንም በዘርፉ መሪ ሚና ይዛ ትቀጥላለች። ፟ – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
“ኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አብዮትን ከዳር ሆና አትመለከትም፤ ይልቁንም በዘርፉ መሪ ሚና ይዛ ትቀጥላለች። ፟ – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

"ኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አብዮትን ከዳር ሆና አትመለከትም፤ ይልቁንም በዘርፉ መሪ ሚና ይዛ ትቀጥላለች። ፟ - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የየካቲት 9 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች

የየካቲት 9 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች

የየካቲት 9 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች

የየካቲት 9 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች | የቀጥታ ስርጭት LIVE Ethiopia |

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?