
በሕዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ
መንግስት ሰላማዊ የምርጫ ምህዳርን የመፍጠር ድርብ ኃላፊነት ተጥሎበታል
የ2018 ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት ግምገማ በምክር ቤቱ ግምገማ ምን ይመስላል?
ካለፉት 6 ሀገራዊ ምርጫዎች በተለየ ከ7ተኛው ምን አዲስ ነገር ይጠበቃል
የመንግስት ፣ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፣ የሲቪክ ማህበራት፣የሚዲያዎች እና መራጩ ህዝብ ሚናዎችን ጨምሮ ማብራሪያ ሰጥተዋል
በNBC አጀንዳ ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይጠብቁን
Source:
NBC Ethiopia
Via:
@NBCEthiopia












