NBC Ethiopia
January 2, 2026
✔️ የአ.አ.ዩ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ተማሪ የሆኑት ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥናታዊ ጽሑፍ
✔️ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሴክተር የ2018 ስድስት ወራት የእቅድ አፈፃፀም
✔️ በኢራን ተባብሶ በቀጠለዉ የተቃዉሞ ሂደት የሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል
✔️ ሲአይኤ ዩክሬን በፑቲን የመኖሪያ ሰፈር ጥቃት ፈፅማለች የተባለዉ መረጃ ከእዉነት የራቀ ነዉ
እነዚህን ጨምሮ በርካታ የሃገር ውስጥ እና ዓለምአቀፍ መረህጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












