Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

”የዘር ማጥፋት ወንጀሉ እንደቀጠለ ነው” የቀይ ባህር አፋር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት

''የዘር ማጥፋት ወንጀሉ እንደቀጠለ ነው'' የቀይ ባህር አፋር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት

December 24, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

December 24, 2025

የኤርትራ መንግስት የዘር ማጥፋት እያደረሰ ነው ሲል የቀይ ባህር አፋር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ከሰሰ። የቀይ ባህር አፋር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት በኤርትራ መንግስት እየተፈጸመ ነው ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተመለከተ በዛሬው እለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

በመግለጫውም የቀይ ባህር አፋር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ሊቀመንበር ኢብራሂም አሮን፥ የኤርትራ መንግስት ከ 1993 ጀምሮ በኤርትራ አፋር ህዝቦች ላይ የጀመረው የዘር ማጥፋት ወንጀል አሁንም ተባብሶ መቀጠሉን ተናግረዋል ።የኤርትራ መንግስት በቀይ ባህር አፋር ዝህቦች ላይ የዘር ማጥፋት፣ ማሳደድ እና ማፈናቀልን ጨምሮ በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየፈጸመ ነው ያሉት የድርጅቱ ለቀመንበር ፥እየደረሰ ያለው ግፍ እንዲቆምና አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠይቀዋል።

በኤርትራ አፋር ህዝቦች ላይ እያደረሰ ያለው የሰብአዊ መብት ጥሰትን በተመለከተ ለአፍሪካ የሰብአዊ እና ህዝባዊ መብቶች ኮሚሽን ባለ 120 ገጽ የቅሬታ ሰነድ ማቅረቡን የገለጸው ድርጅቱ፥ ያቀረብነው ቅሬታ በ60 ቀናት ውስጥ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል ሲል ጠይቋል። አሁንም በኤርትራ አፋር ህዝቦች ላይ እየተፈጸመ ያለው ያለው ዘር ማጥፋት ወንጀል፣ በሴቶች፣እናቶችና ህጻናት ላይ እየተፈጸመ ያሉ ጾታዊ ጥቃቶች እንዲሁም የቀይ ባህር አፋር ህዝብን ማሳደድና ማፈናቀል ሊቆም ይገባልም ሲል ድርጅቱ አሳስቧል።

የአፍሪካ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንም ፥ በቀይ ባህር አፋር ህዝብ ላይ በኤርትራ መንግስት የደረሰውን ጅምላ ግድያና እስር እንዲሁም የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በተመለከተ ያቀረብነውን ሰነድ ተመልክቶ ዓለማቀፋዊ እውቅናና አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጥልን ይገባል ሲልም ድርጅቱ ጠይቋል። በአትዮጵያ ብቻ ከ60 ሺ በላይ የተመዘገቡ እና ከ 40 ሺ በላይ ያልተመዘገቡ የቀይ ባህር አፋር ስደተኞች እንደሚገኙ የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ይገልጻል።

በ-ሰላማዊት ወንድወሰን

Source: @NBC Ethiopia
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaAfar#RedseaAraf EritreaEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

ዊሊያም ሩቶ ሳይንስ ሙዚየምን እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ

Next Post

የሊቢያው ጦር አዛዥ ህልፈት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የሊቢያው ጦር አዛዥ ህልፈት

የሊቢያው ጦር አዛዥ ህልፈት

የእንግሊዝ መንግስት የማርበርግ የቫይረስ በሽታን ለመከላከል የሚያግዝ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

የእንግሊዝ መንግስት የማርበርግ የቫይረስ በሽታን ለመከላከል የሚያግዝ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?