Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ሰላምን ተቋማዊ ማድረግ ያለዉ ሚና የጎላ መሆኑ ተመላከተ

ሰላምን ተቋማዊ ማድረግ ያለዉ ሚና የጎላ መሆኑ ተመላከተ

December 22, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

December 22, 2025

‎ሀሉም ሴክተር መ/ቤቶች ሰላምን እንደ አማራጭ ማየት እንደሚገባቸዉ የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።ተቋማት አካታች ሰላምን ወደ ተግባር በመዉሰድ የትግበራቸዉና የዕቅዳቸው አካል ሊያደርጉ እንደሚገባ ተመላክቷል።
‎ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጋር በሰላም ጉዳይ እየመከረ ሲሆን ም/ቤቱ በሚተገብረዉ ሃገራዊ ሚና የሰላም ሂደት መኖሩን ሊያረጋግጥ እንደሚገባም ተገልጿል።


‎
‎በምክክር መድረኩ የተገኙት የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ሰላም በአንድ ተቋም ብቻ የሚመጣ ሳይሆን በሁሉም ግለሰቦች፣ ተቋማትና አደረጃጀቶች ውስጥ ያለ አንኳር ጉዳይ ስለመሆኑ አንስተዋል።
‎አክለዉም ሰላምን ተቋማዊ ማድረግ መፍትሄ አምጪ ስለመሆኑ ጠቅሰዉ በአገልግሎት አሰጣጥ፣ በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ብሎም ከህብረተሰቡ ጋር ባለ መስተጋብር የሚገኝ ውጤት መሆኑንም አስገንዝበዋል።
‎


‎እያንዳንዱ የመንግስት መዋቅሮች አገልግሎት ሲሰጡ የህዝብን ፍላጎትና ተጠቃሚነት መሰረት ማድረግ እንዳለባቸው ያመላከተዉ መድረኩ ተቋማት ሰላም ተኮር ዕቅዶችን በማካተት እንዲሁም አገልግሎት አሰጣጥን ለሰላም ግንባታ በሚያግዝ መልኩ መቅረፅ እንደሚገባ መድረኩ አሳይቷል።
‎
‎በመድረኩ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ በበኩላቸዉ ሰላምን ማስፈን የእያንዳንዱ ማህበሰሰብና ሴክተር ሃላፊነት መሆኑን አስገንዝበዉ ም/ቤቱም ይህን በስፋት እንደሚቃኘዉ አመላክተዋል።


‎
‎በተጨማሪም ም/ቤቱ በሚተገብረዉ ሚና ማለትም በህን አዉጪ ሚናዉ፣ ክትትል በማድረግ ሚናዉ፣ በበጀት ምደባ ሚናዉ፣ በተወካይነት ሚናዉ፣ ግጭትን በመከላከል ሚናዉ እንዲሁም ቀጠናዊና ዓለም አቀፍ ትብብርን በማጠናከር ሚናዉ የሠላም ሂደት መኖሩን ሊያረጋግጥ እንደሚገባ ጥሪ ቀርቧል።


‎በ-ማህሌት ግርማ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookpeace ministry
ShareTweetShare
Previous Post

የታህሳሥ 12 ቀን 2018 የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የቀን ዜናዎች

Next Post

“የህንድ ፊልም ተዋናይ ለመሆን ተመኝተናል”_የህንድ ፊልም ትዝታዎች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
“የህንድ ፊልም ተዋናይ ለመሆን ተመኝተናል”_የህንድ ፊልም ትዝታዎች

"የህንድ ፊልም ተዋናይ ለመሆን ተመኝተናል"_የህንድ ፊልም ትዝታዎች

የመጨረሻው ፍርድ ምን ይሆን? | ለስልጣን ሲባል…! በNBC እሁድ ‪@NBCETHIOPIA‬

የመጨረሻው ፍርድ ምን ይሆን? | ለስልጣን ሲባል...! በNBC እሁድ ‪@NBCETHIOPIA‬

3ኛው ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ በአዲስ አበባ! _ ዘመን እና ቴክኖሎጂ

3ኛው ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ በአዲስ አበባ! _ ዘመን እና ቴክኖሎጂ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?