የአማራ ክልላዊ መንግስት የአምራ ፋኖ ህዝባዊ ድ ርጅት የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ
NBC Ethiopia
Decemeber 4, 2025
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እና የአማራ ፉኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፉህድ) ዘላቂ ሰላምን የማፅኛ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የአማራ ብሄራዊ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አረጋ ከበደና የአፉህድ ተወካይ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ፈርመዋል።


ዛሬ በአዲስ አበባ በተከናወነው የስምምነት ስነ ስርአት ላይ የአፍሪካ ህብረት ምክትል ሊቀ መንበር ሳሊማ ሀዲድና የኢጋድ ምክትል ዋና ፀሀፊ ሞሀሙድ አብዲ እንዲሁም የክልሉና የፌደራል ከፍተኛ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።













