NBC Ethiopia
November 24, 2025

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሲንጋፖር ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ ጋር ተወያዩ፡፡
የኢትዮጵያ እና የጣሊያን ባህር ኃይሎች በጋራ ለመስራት ተወያዩ፡፡
ቱርክ በዩክሬን በጋዛ እና በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን እየጣረች መሆኑን አስታወቀች፡፡
እስራኤል ከተኩስ አቁም ወዲህ በጋዛ በፈጸመችው የአየር ላይ ጥቃት እስከአሁን የ20 ሰዎች ሕይወት ማለፉ
እነዚህን እና ሌሎች የሃገር ውስጥ እና ዓለምአቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












