የጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የቀን ዜናዎች
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የሕዝቡን ፍላጎትና ጥቅም ማዕከል ያደረገ ነው – የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ
በ2017/18 የምርት ዘመን ቀድመው የሚደርሱ ሰብሎችን በወቅቱ በሜካናይዜሽን ለመሰብሰብ እየተሰራ ይገኛል።
የአዲስ አበባ ከተማ የምሽት ንግድ የአሰራር ሥርዓት የሥራ ባህልን በማሳደግ የተሻለ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ መፍጠሩ ተገለጸ።
የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ የሊባኖስ መንግስት ሄዝቦላህን ትጥቅ ማስፈታት አለበት ሲሉ አስጠነቀቁ።
ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ እና ቻይና በምስጢር የኑክሌር ጦር መሳሪያ ሙከራ አድርገዋል ሲሉ ከሰዋል።
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












