የቀይ ባህር ጉዳይ ሕጋዊ፣ ታሪካዊ፣ መልከዓ ምድራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጥያቄ ነው ብለን እናምናለን። -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 ዓ.ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅናና ሽልማት ሰጥቷል፡፡
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከ8 መቶ በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
ፒዮንግያንግ በጠላቶቿ ላይ የምትወስደውን የበቀል እርምጃ ብቃቱን ለማረጋገጥ ሰሜን ኮሪያ ክሩዝ ሚሳኤሎች መሞከሯ ተሰምቷል።
የሩሲያና የአውሮፓ ሀገራት ውጥረት
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












