Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

“ፑቲን ማዕቀብ ስንጥልበት ወደ ውይይት ይመጣል!”- ትራምፕ

"ፑቲን ማዕቀብ ስንጥልበት ወደ ውይይት ይመጣል!"- ትራምፕ

October 23, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለት ግዙፍ የሩሲያ የነዳጅ ዘይት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ለመጣል ማቀዳቸውን አስታውቀዋል። ይህም ሞስኮ ከዩክሬን ጋር በቀረበው የሰላም ዕቅድ እንድትስማማና ወደ ድርድር እንድትመጣ ጫና ይፈጥርባታል ተብሏል።

ዶናልድ ትራምፕ አክለውም “ከፑቲን ጋር ሁልጊዜም ጥሩ ውይይቶችን እናደርጋለን ነገርግን ፈፅሞ የትም ተራምደው አያውቁም ተግባራዊነት የላቸውም ሲሉ”!ከኔቶ ዋና ፀሀፊ ማርክ ሩቴ ጋር በነበራቸው ውይይት ኋላ አስታውቀዋል።

በዋሺንግተንና በአውሮፓ ህብረት መሪዎች የቀረበውን የሰላም ስምምነት ዕቅድ ፑቲን እንዲቀበሉ በማዕቀብ ጫና ማሳደር አስፈላጊ መሆኑን ትራምፕ ገልፀዋል። “ፑቲን ወደ ውይይት ይመጣል፤ ማዕቀብ ከጣልን የትም አይሄድም!” ብለዋል ትራምፕ

ትራምፕ ማዕቀብ ሊጥሉባቸው ያቀዷቸው ግዙፍ የሩሲያ የነዳጅ ዘይት ኩባንያዎች ሮዝኔፍትና ሉክኦይል ይሰኛሉ። ዶናልድ ትራምፕ የማዕቀብ መጣሉን ሀሳብ ያቀረቡት ከፑቲን ጋር በቡዳፔስት ሊያካሂዱ የነበረው ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘመን በገለፁበት ማግስት ነው።

ሞስኮ በዩክሬን መዲና ኬቭና ሌሎች ከተሞች ላይ የሚሳኤልና የድሮን ናዳ ማዝነቧን ቀጥላለች። በትላንትናው እለት በፈፀመችው ጥቃት ሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉንና በርካቶች መቁሰላቸው ይታወሳል።

ዘገባው የቢቢሲ ነው

በ-የአብስራ ሚሊዮን

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMetaPutintrump
ShareTweetShare
Previous Post

የሌሊቱና የማለዳው ቅዝቃዜ ከ5 ዲግሪ ሴልሺዬስ በታች ይወርዳል – የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

Next Post

አደንዛዥ ዕፅ የጫኑ መርከቦች ጥቃት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አደንዛዥ ዕፅ የጫኑ መርከቦች ጥቃት

አደንዛዥ ዕፅ የጫኑ መርከቦች ጥቃት

አቶ አህመድ ሽዴ ከዓለም ባንክ የስትራቴጂክ አጋርነት ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አቶ አህመድ ሽዴ ከዓለም ባንክ የስትራቴጂክ አጋርነት ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንደ ሌሎች ፕሮጀክቶች በሲሚንቶ ብቻ የተገነባ ሳይሆን በኢትዮጵያውያን የደም እና ላብ ጠብታ የተመሰረተ ነው – አወሉ አብዲ

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንደ ሌሎች ፕሮጀክቶች በሲሚንቶ ብቻ የተገነባ ሳይሆን በኢትዮጵያውያን የደም እና ላብ ጠብታ የተመሰረተ ነው - አወሉ አብዲ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?