Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

“ጦርነቱ አብቅቷል” ትራምፕ

“ጦርነቱ አብቅቷል” ትራምፕ

October 13, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጋዛው ጦርነት አብቅቷል ፣ መካከለኛው ምሥራቅም ወደ መደበኛ ሁኔታው ​​ይመለሳል” ሲሉ ተናገሩ። ትራምፕ ይሄንን ያሉት እስራኤልና ሐማስ ታጋቾችንና እስረኞችን ለመልቀቅ እየተጠባበቁ ባሉበት ወሳኝ ወቅት ነው።

ለሁለት አመታት የዘለቀውን የጋዛ ጦርነት ለመቋጨት በአሜሪካ በቀረበው የሰላም ስምምነት እቅድ መሰረት የመጀመሪያው ምዕራፍ ተግባራዊ መደረግ መጀመሩን ተከትሎ ትራምፕ ወደ እስራኤል አቅንተዋል።

ትራምፕ በፕሬዚዳንት በአውሮፕላን (Air Force One) ላይ ከጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቆይታ የተኩስ አቁም ስምምነቱ እንደሚጸና ያላቸውን እምነት ገልጸው፣ እንዲሁም የሰላም ቦርድ የተባለ ዓለም አቀፍ አካል በቅርቡ እንደሚቋቋም አስታውቀዋል።

ፕሬዚዳንቱ የሰላም ስምምነቱ እንዲሳካ ላደረጉት ጥረት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁን እና ቁልፍ ሚና የተጫወተችው ኳታርን አድንቀዋል። በስምምነቱ የመጀመሪያ ምእራፍ መሰረት ሐማስ የቀሩትን ታጋቾች ለመልቀቅ የተዘጋጀ ሲሆን በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ እኩለ ቀን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል ።

እስራኤልም በተመሳሳይ ወደ 2,000 የሚጠጉ ፍልስጤማውያን እስረኞችን የምትለቅ ይሆናል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ እስራኤል እንደደረሱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር ይገናኛሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን በሀገሪቱ ፓርላማም ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ነው የሚጠበቀው።

ትራምፕ ከእስራኤል ጉብኝት በኋላ ጦርነቱን በዘላቂነት ለማስቆም በሚደረገው ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ ግብፅ ሻርም ኤል ሼክ ይጓዛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ዘገባው የቢቢሲ ነው

በ ሰላማዊት ወልደገሪማ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMetatrump
ShareTweetShare
Previous Post

ተወዳጁ NBC ታለንት ሾው እናንተን ውድ ተመልካቾቻንን ለማዝናናት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ ይደርሳል።

Next Post

ከ200 በላይ የአፍጋኒስታን ተዋጊዎችን ገድያለሁ- የፓኪስታን ጦር

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ከ200 በላይ የአፍጋኒስታን ተዋጊዎችን ገድያለሁ- የፓኪስታን ጦር

ከ200 በላይ የአፍጋኒስታን ተዋጊዎችን ገድያለሁ- የፓኪስታን ጦር

የጋዜጠኛ ግድያ በጋዛ

የጋዜጠኛ ግድያ በጋዛ

አደባባይ የወጡት እስራኤላውያን

አደባባይ የወጡት እስራኤላውያን

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?