Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ለአለማችን ታላቅ ዕለት ነው- ትራምፕ

ለአለማችን ታላቅ ዕለት ነው- ትራምፕ

October 9, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የእስራኤልና የሀማስ የተኩስ አቁም የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት መደረሱን ተከትሎ፤ ዶናልድ ትራምፕ “እለቱ ለአለማችን ታላቅ ነው አሉ!” ሀማስና እስራኤል የመጀመሪያው ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን በደስታና በኩራት ዕገልፃለሁ!

ይህ ስምምነት ማለት እስራኤል ወታደሮቿን ከጋዛ የምታስወጣበት እንዲሁም ሙሉ ለሙሉ የታጋቾችና እስረኞች ልውውጥ የሚደረግበት ይሆናል ሲሉ ትራምፕ ባስተላለፉት መልዕክት አስታውቀዋል።

አክለውም ሁለቱም ሀይሎች በፍትሀዊ መንገድ መስተናገዳቸውንና እለቱም ለአረብና ለሙስሊሙ አለም፣ ለእስራኤል፣ ለአሜሪካ በአደራዳሪነት ሲሳተፉ ለነበሩት ግብፅ ፣ካታርና ቱርክ በአጠቃላይ ለመላው አለም ታላቅ ቀን ነው ብለዋል።

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በበኩላቸው እለቱን “ለእስራኤል ታላቅ እለት” ሲሉ ጠርተውታል! ስምምነቱን ለማፅደቅ የመንግስት አካላቶችን የምንሰበስብ ይሆናል፤ ውድ ታጋቾቻችን ወደ ቤት የምናስመልስበት ይሆናል፤

በዚህ ረገድ መስዋትነት የከፈሉ የአይ ዲ ኤፍ ወታደሮችንና ሁሉም የደህንነት ባለሞያዎች ለከፈላችሁት ተጋድሎ ምስጋና ይገባችኋል፤ በዚሁ አጋጣሚ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላበረከቱት አስተዋፅኦ በጥቅሉ ከልብ የመነጨ ምስጋና አቀርባለሁ ሲሉ ኔታንያሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ስምምነቱን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ” በዶናልድ ትራምፕ በቀረበው የተኩስ አቁም ዕቅድ ስምምነት ላይ መደረሱ ደስታ እንደፈጠረባቸው አስታውቀዋል።”

አሜሪካ ፣ ኳታር ፣ ግብፅና ቱርክ ላሳዩት ዲፕሎማሲያዊ ርብርብ በማመስገን ስምምነቱ በአፉጣኝ ተግባራዊ እንዲደረግ ጠይቀዋል።

ስምምነቱ በአፉጣኝ እንዲፈፀም ፣ ታጋቾችና እስረኞች ሙሉ ለሙሉ ክብራቸውን በጠበቀ መልኩ ልውውጥ እንዲደረግ ፣ ዘላቂ የተኩስ አቁም እንዲደረግና ጦርነቱ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲያበቃ አሳስበዋል።

አንቶኒዮ ጉተሬዝ በስተመጨረሻም ለስምምነቱ ተግባራዊነት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከጎን እንደሚሆን አስታውቀዋል። ሀማስ በበኩሉ የግብፅ፣ የኳታር የአሜሪካና የቱርክ ወንድሞቻችንን ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው ብሏል።

ዘገባው የሮይተርስ ነው።

በ-የአብስራ ሚሊዮን

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር በፈረንሳይ

Next Post

የመስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የመስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

የመስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

6ኛው ሃገራዊ የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ጤና ጉባኤ

6ኛው ሃገራዊ የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ጤና ጉባኤ

የመስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

የመስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?