ለኢትዮጵያ ታዳጊዎችና ወጣቶች የኪነ ጥበብ ፈጠራና ለባህል ዕድገት ምቹ ማዕከላትን እየገነባን ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
“የሎጂስቲክስ አቅርቦት ለቀጣናዊ የቢዝነስ ትስስር” በሚል መሪ ሐሳብ ሁለተኛው የኢትዮ ጂቡቲ የቢዝነስ ማስፋፊያ ጉባዔ በጂቡቲ እየተካሄደ ነው።
የትምህርት ሚኒስቴር በመላ ሀገሪቱ የመማር ማስተማር ሥራ መቀጠሉን አስታወቀ
እስራኤል ከሁቲዎች የተኮሰባትን ሚሳኤል በአየር ላይ ሳለ ማምከኗን አስታወቀች።
ሩሲያ ለረጅም ሰአታት በሰው አልባ አውሮፕላኖቿ እና ሚሳኤሎቿ መላ ዩክሬንን ክፉኛ መደብደቧ ተነግሯል።
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












