Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የመድሃኒት አቅርቦትን የማዘመን ስምምነት

የመድሃኒት አቅርቦትን የማዘመን ስምምነት

September 18, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

ኢትዮቴሌኮምና የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት የመድሃኒት አቅርቦቱን ለማዘመንና ዲጂታል ለማድረግ ተስማሙ።

ስምምነቱን የኢትዮቴሌኮም የቴክኖሎጂ ቺፍ ኦፊሰር ታሪኩ ደምሴና የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ ተፈራርመዋል።

በመርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ዘርፉን ዲጂታል ለማድረግ ስትራቴጂ ተነድፎ እየተሰራ መሆኑን ጠቁመው ስምምነቱ የመግባቢያ ሰነድ ብቻ ሳይሆን ይህንን ተግባራዊ የማድረግ አካል ነው ብለዋል። ሚንስትሯ የመድሃኒት አቅርቦት ዘርፉ ተገልጋዩ ህብረተሰብ የሚያማርርበት የነበረ መሆኑን ጠቁመው ዘርፉን ዲጂታል ማድረግ ችግሩን ለመፍታት ያግዛል ሲሉም ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት ራሱን ለማዘመን እየሰራ የተቋሙ ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ አስታውቀዋል። አገልግሎታችንን ዲጂታል ለማድረግና አለም ከደረሰበት ደረጃ ለመድረስ እየሰራን ነውም ብለዋል።

ዶ/ር አብዱልቃድር የወረቀት አልባ አገልግሎትን ጀምረናል ያሉ ሲሆን ከኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር የባር ኮዲንግ አገልግሎት በዚህ አመት እንደሚጀመርም ጠቁመዋል። አሁን ላይ 400 የሚደርሱ የተቋሙ ተሽከርካሪዎች ጂፒኤስ ተገጥሞላቸው የህክምና ቁሳቁሶችን ይዘው የት እንደደረሱ ለማወቅ መቻሉን ጠቁመዋል።

ዘመኑ በደረሰበት ቴክኖሎጂ ተጠቅመን ራሳችንን ማዘመን አስፈላጊ ነው በማለት የጤናው ዘርፍን ለማዘመን የጤና ሚኒስቴርና ኢትዮ ቴሌኮም እያደረጉት ላለው አስተዋፅዖ ምስጋና አቅርበዋል።

በ-አብርሃም በለጠ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የደጋፊዎች ነውጥ

Next Post

በመጪው በጋ መደበኛ እና ከመደበኛ በታች ዝናብ ይኖራል – የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
በመጪው በጋ መደበኛ እና ከመደበኛ በታች ዝናብ ይኖራል – የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

በመጪው በጋ መደበኛ እና ከመደበኛ በታች ዝናብ ይኖራል - የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

የአየር ጠባይ ትንበያ መረጃን በማዘመን የጎርፍ አደጋዎችን መቀነስ ተችሏል – የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

የአየር ጠባይ ትንበያ መረጃን በማዘመን የጎርፍ አደጋዎችን መቀነስ ተችሏል - የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

ባማኮን ሪል እስቴት ጋላክሲ የፊኒሺግ ሞልን አስመረቀ

ባማኮን ሪል እስቴት ጋላክሲ የፊኒሺግ ሞልን አስመረቀ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?