የ2018 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡
ባለፉት ሦስት ዓመታት በግብርና ምርት ውል ትስስር በተለያዩ ዘርፎች ከዕቅድ በላይ መፈጸም መቻሉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የትጋት እና የጽናት ውጤት መሆኑን የቤንሻንጉል ክልል አስታወቀ፡፡
እስራኤል ባለፉት አራት ቀናት ብቻ በርካታ የመንግስታቱ ድርጅት ሕንጻዎችን በጋዛ ማውደሟ
ዩክሬን ትልቁን የሩሲያን የነዳጅ ማጣርያ መምታቷ፤
የቱርክና የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዶሃ ተገናኝተው መከሩ፡፡
እነዚህን እና በርካታ የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፤ ይጠብቁን።
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












