ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋ ተመርቋል፡፡
ግድቡ ኢትዮጵያውያን በትብብር በአንድ ያሳኩት ሌላኛው አድዋ መሆኑን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
233 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት ታላቁ የህዳሴ ግድብ ለአግሮ ኢንዱስትሪ እድገት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ተገለፀ፡፡
ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ስለ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ምን አሉ?
የፍልስጤም እስረኞች በቂ ምግብ እየተሰጣቸው እንዳልሆነ የእስራኤል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡
የዩክሬን ወታደራዊ ዋና አዛዥ አሌክስአንደር ሲሪስኪ ሩሲያ በጦር ግንባር የበላይ ሆናለች አሉ።
በሜክሲኮ አንድ ባቡር ከአውቶቡስ ጋር ተጋጭቶ ቢያንስ 10 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል።
እነዚህን ጨምሮ በርካታ ሀገራዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን በስፋት እናስቃኛችኋለን፤ ጠብቁን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












