የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ፣ የጁቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ጊሌህ፣ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪሪ ማርዲት፣ የሱማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሙሀሙድ፣ የቤርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ አሞር ሞትሌይ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እና ሌሎች ዓለም አቀፍ እና የፌደራል ባለስልጣናት በተገኙበት የታላቁ የህዳሴ ግድብ የምርቃት ስነስርዓት እየተካሄደ ነው።
በ-ቆንጂት ዘውዴ
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












