Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የትራምፕ ማስጠንቀቂያ ለሃማስ

የትራምፕ ማስጠንቀቂያ ለሃማስ

September 8, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዛ አዲስ የተኩስ አቁም ሀሳብ አቀረቡ።

የተኩስ አቁሙን ሀሳብ ዝርዝር ይፋ ባያደርጉም ትራምፕ እስራኤል ተቀብላዋለች ብለዋል። ምንም እንኳን ሀሳቡን ቴል አቪቭ ብትቀበለውም ከሃማስ በኩል ያለው ቁርጠኝነት ወሳኝነት እንዳለው ተነግሯል።

ሃማስ ከአሜሪካ የተኩስ አቁም ሀሳብ ደርሶኛል ከማለት ያለፈ አቋም አለማንጸባረቁ ግን ተወስቷል። ትራምፕም የመጨረሻውን ማስጠንቀቂያ ለሃማስ መስጠታቸውን አሳውቀዋል። ሃማስ በግልጽ የተኩስ አቁም ስምምነት ሀሳቡን ካልተቀበለ አደገኛ ውጤት ይኖረዋል ሲሉም ዝተዋል ሪፐብሊካኑ።

ሁለት ዓመት ሊሞላው ሁለት ሳምንታት ገደማ በቀረው የሃማስ እና የእስራኤል ኃይሎች ጦርነት ቴል አቪቭ በተደጋጋሚ የዋሽንግተንን የተኩስ አቁም ጥሪ ተቀብያለህክ በማለት ብትታወቅም በግልጽ ጋዛን ማሸነፍ አለብኝ ስትል ትደምጣለች።

“ሁሉም ሰው ታጋቾች ወደ ቤት እንዲመለሱ ይፈልጋል።ጦርነቱ እንዲቋጭ የማይፈልግ የለም” ሲሉ በትሩዝ ሶሻል ሚዲያቸው ላይ ጽፈዋል ዶናልድ ትራምፕ። “ከእንግዲህ ዳግም ለሃማስ ዕድል አልሰጥም ።የመጨረሻ ማስጠንቀቂያም ነው ብለዋል ።

የጋዛው ሃማስ ከአሜሪካ የተኩስ አቁም ጥሪ ሀሳብ መቅረቡን አረጋግጦ ለውይይት በጠረጴዛ ዙሪያ ለመቀመጥ ዝግጁ ነኝ የሚል ምላሽ ሰቷል። ይህ ማለት ግን እስራኤል ተቀበለችው የተባለውን የትራምፕ ተኩስ አቁም ሀሳብ ሃማስ ተቀብሎታል ማለት እንዳልሆነ ልብ ሊባል ይገባል።

ዘገባው የአልጀዚራ ነው

በ-ቢኒያም ካሴ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMetatrump
ShareTweetShare
Previous Post

ግድቡ የራሱ ጦር አለው! _እስራኤልን ፈርቶ ግድቡ ላይ? _NBC አለም-አቀፍ

Next Post

“ፑቲን እንደሚፈልጉት ትራምፕ ሆነዋል”ዘለንስኪ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
50
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
“ፑቲን እንደሚፈልጉት ትራምፕ ሆነዋል”ዘለንስኪ

"ፑቲን እንደሚፈልጉት ትራምፕ ሆነዋል"ዘለንስኪ

የዓለማችን አዲሱ የግብይት ስርዓት ‘ብሎክቼን ‘ ምንድን ነው? | Dotcom Tv Show

የዓለማችን አዲሱ የግብይት ስርዓት 'ብሎክቼን ' ምንድን ነው? | Dotcom Tv Show

2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?