ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያውያን ብርቱ ክንድ የተገነባና የሥራ ባህልን የቀየረ ፕሮጀክት ነው።
የሰሜን ኮሪያው መሪ ሀገራቸው ለቻይና ድጋፏን እንደምትቀጥል አረጋግጠዋል፡፡
እስራኤል በጋዛ እያደረገች ባለው ከባድ ጦርነት 40 በመቶውን የጋዛን ክፍል መቆጣጠሯን አስታውቃለች፡፡
እነዚህን ጨምሮ በርካታ ሀገራዊና አለም አቀፍ ጉዳዮችን በስፋት እናስቃኛችኋለን፤ ጠብቁን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












