Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home LIVE

የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ዝግጅት ተደርጓል-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ዝግጅት ተደርጓል-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

September 5, 2025
in LIVE
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመጪው የዘመን መለወጫ ዕለትና በዋዜማው የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ።

የአገልግሎቱ የኮሙዩኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ አንዋር አብራር በበዓሉ ወቅት ሊከሰት የሚችል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ የተደረጉ ዝግጅቶችን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም በአዲስ አበባ ከ15 በላይ የዞን ኦፕሬሽን ቡድን ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቀው፤ በክልሎችም በተመሳሳይ መልኩ የተመሰረተ ግብረ ሀይል ወደ ስራ መግባቱን ነው ያመለከቱት፡፡

አገልግሎቱ በሀገር አቀፍ ደረጀ የኃይል ጫና እና የመስመር እርጅና አለባቸው ተብለው የታሰቡ 1 ሺህ 600 ኪሎ ሜትር የመካከለኛ ኃይል ተሸካሚ መስመሮችን በመፈተሽ ማስተካከያ መድረጉን ጠቅሰዋል፡፡

በተጨማሪም በሀገር አቀፍ ደረጃ በ37 ሺህ 699 ኃይል ተሸካሚ ትራንስፎርመሮችን በመፈተሽ ማስተካከያ እየተደረገ እንደሚገኝ አብራርተዋል፡፡ አገልግሎቱ በዋዜማውና በዘመን መለወጫ ዕለት ሊያጋጥም የሚችለውን የሀይል መቆራረጥ እና መዋዥቅ ለመቀነስ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡

በበዓሉ ወቅት የኃይል መቆራረጥ ቢከሰት አስቸኳይ የጥገና ስራ ለማከናወን 24 ሰዓት ምላሽ የሚሰጥ ግብረ ሀይል መዋቀሩን አስታውቀዋል፡፡ የኤሌክትሪክ ኃይል ጭነት በማይበዛበት በተለይም ከምሽቱ 4 ሰዓት እስከ ንጋቱ 11 ሰዓት ባሉት ጊዜያት ኤሌክትሪክ መጠቀም የተሻለ አማራጭ መሆኑን አመልክተዋል፡፡

የቅድመ ክፍያ አገልግሎት ደንበኞችም በበዓሉ ወቅት ሊደርስ የሚችለውን አላስፈላጊ ወረፋ ለመቀነስ ቀድመው ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው አሳስበዋል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው።

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ዳግማዊ አድዋ ነው-የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ዳይሬክተር

Next Post

“የጸጥታ ተቋማት ዋና ተልዕኮ ሰላምን ማጸናት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

Related Posts

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር ) መልዕክት
LIVE

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር ) መልዕክት

October 24, 2026
12
🔴የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር ከመስቀል አደባባይ የቀጥታ ሥርጭት @NBCETHIOPIA ​
Entertainment

🔴የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር ከመስቀል አደባባይ የቀጥታ ሥርጭት @NBCETHIOPIA ​

September 26, 2026
16
የሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia
LIVE

የሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia

July 2, 2026
40
የሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የእኩለ ቀን ዜናዎች
LIVE

የሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የእኩለ ቀን ዜናዎች

June 25, 2026
56
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የኮሚሽነሮች ምክር ቤት የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ እንዲካሄድ መወሰኑን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
LIVE

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የኮሚሽነሮች ምክር ቤት የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ እንዲካሄድ መወሰኑን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

June 13, 2026
25
7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ 2018 | የቀጥታ ስርጭት | Live | Ethiopia
LIVE

7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ 2018 | የቀጥታ ስርጭት | Live | Ethiopia

June 1, 2026
36
Next Post
“የጸጥታ ተቋማት ዋና ተልዕኮ ሰላምን ማጸናት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

"የጸጥታ ተቋማት ዋና ተልዕኮ ሰላምን ማጸናት ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

ኪን ኢትዮጵያ በሩሲያ ሊካሄድ ነው

ኪን ኢትዮጵያ በሩሲያ ሊካሄድ ነው

የነሃሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

የነሃሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?