አማራ ክልልን እያመሰ ያለው የውጭ ተልዕኮን ያነገበና በግለሰብ የሚመራ አመፃ ነው አሉ የሰላም አማራጭን ተቀብለው ትጥቅ የፈቱ ታጣቂዎች ፡፡
የተሳሳተ መንገድ ላይ ነበርን ያሉት ከ 6 ሺ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው የተሀድሶ ስልጠና እየወሰዱ ነው ፡፡
ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ ታጣቂዎች ወደ ሰላም የተመለሱበትን መድረክ ከስፍራው ተከታትሎታል፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












