”የኤርትራ መንግስት እያደረሰብን ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ያቁም” በቀይ ባህር አፋር ህዝቦች በህዝባዊ ሰልፍ ጠየቁ።
ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ ስኬታማነት ሰላምን ማጽናት የሁሉም ሃላፊነት መሆን እንዳለበት የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገለጹ።
እስራኤል በጋዛ ከተማ አዲስ በያዘችው አቋምና እቅድ ዙሪያ የእስራኤልና የአሜሪካ መሪዎች በስልክ መምከራቸው ተሰማ።
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












