Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ወደ 50 በመቶ ያደገው የትራምፕ ታሪፍ በህንድ

ወደ 50 በመቶ ያደገው የትራምፕ ታሪፍ በህንድ

August 7, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ የ25 በመቶ ታሪፍ በህንድ ላይ ጣሉ።

ትራምፕ ኒው ዴልሂ ከሩሲያ የነዳጅ ዘይትን በመግዛት የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት በገንዘብ ስትደግፍ ከርማለች በሚል በቅርቡ ታሪፍ መጨመራቸው ይታወሳል።

ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ከህንድ የሚገቡ ምርቶች ላይ ወደ 25 በመቶ ከፍ ካደረጉ ኋላ ነው ዳግም የ25 በመቶ ታሪፍ መጨመራቸውን ያሳወቁት በዚህም ኒው ዴልሂ በጥቅሉ የ50 በመቶ ታሪፍ ጭማሪ አጋጥሟታል ።

አዲሱ ታሪፍ ከ21 ቀናት ኋላ ተግባራዊ ይደረጋልም ተብሏል። የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በበኩላቸው ከሩሲያ ጋር ያለንን የንግድ ግንኙነት አብራርተናል የተደረገብን የታሪፍ ጭማሪ አላግባብ ነው ሲሉ የትራምፕን ውሳኔ ኮንነውታል።

ሩሲያ ከፍተኛ የጋዝና ነዳጅ ዘይት ላኪ ሀገር ስትሆን ህንድ, ቻይና እና ቱርክ ደግሞ ታማኝ ደንበኞቿ ስለመሆናቸው ይነገራል።

ይህንን ተከትሎ ነው ታዲያ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኒው ዴልሂ እንደ ቻይና ሁሉ በሞስኮ ላይ ተጣብቃለች፤ ከሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ጅማሮ አንስቶ ደግሞ በገፍ ነዳጅ በመሸመት ጦርነቱን በገንዘብ ደግፉለች ሲሉ የታሪፍ ጭማሪን ያስተላለፉት። በመጀመሪያው የታክስ ጭማሪ አንስቶ ህንድ ከሩሲያ ጋር ያላትን ወዳጅነት እንደምትቀጥል አስታውቃለች።

ዘገባው የቢቢሲ ነው።

በ-የአብስራ ሚሊዮን

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

“ከፑቲንና ዘለንስኪ ጋር በቅርቡ እንወያያለን – ትራምፕ”

Next Post

ፑቲንና ትራምፕ ወደ ኑክሌር አመሩ! _ከሩሲያ እስከ ኢራን የተዘረጋው ሰንሰለት! _NBC አለም-አቀፍ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ፑቲንና ትራምፕ ወደ ኑክሌር አመሩ! _ከሩሲያ እስከ ኢራን የተዘረጋው ሰንሰለት! _NBC አለም-አቀፍ

ፑቲንና ትራምፕ ወደ ኑክሌር አመሩ! _ከሩሲያ እስከ ኢራን የተዘረጋው ሰንሰለት! _NBC አለም-አቀፍ

በነሀሴና መስከረም ወራት በአገሪቷ መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን እንደሚከሰት የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል

በነሀሴና መስከረም ወራት በአገሪቷ መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን እንደሚከሰት የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል

በመዲናዋ በ2017 በጀት ዓመት ከ150 በላይ ትላልቅ ኩነቶች ተካሂደዋል – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን

በመዲናዋ በ2017 በጀት ዓመት ከ150 በላይ ትላልቅ ኩነቶች ተካሂደዋል - የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?