የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ሞስኮ ሩሲያ ገቡ።
ዊትኮፍ ወደ ሩሲያ ያቀኑት የዋይት ሀውስና ክሬምሊን ውጥረት በተካረረበት ሰዓት ነው። በመካከለኛው ምስራቅ የሪፐብሊካኖቹ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት “መፍትሄ ዙሪያ” ከሞስኮ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ይመክራሉ።
ከደቂቃዎች በፊት ሞስኮ የገቡት ዊትኮፍ አሜሪካና ሩሲያ የፈጠሩትን አለመግባባት ለመፍታትም ብርቱ ሰራ ይጠብቃቸዋል። የዋሽንግተን እና ሞስኮ አለመግባባት ዛሬ ላይ ከባድ መሳሪያ እስከማንቀሳቀስ መድረሱ ለዓለም ስጋትን እንደጋረጠ እየረነገረ ነው።
ዘገባው የአር ቲ ነው።
በ-ቢኒያም ካሴ
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












