Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home History

የታሪክ እፍታ

የታሪክ እፍታ

July 18, 2025
in History
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

ልክ በዛሬው ቀን የፀረ አፓርታይድ ንቅናቄ መሪ የሆነው ኔልሰን ማንዴላ እ.ኤ.አ በ1918 ሀምሌ 18 በደቡብ አፍሪካ በኢስተርን ኬፕ ውስጥ ባለችው ሙቬዞ የተባለች መንደር ውስጥ ተወለደ።

ኔልሰን ማንዴላ የማዲባ ጎሳ አለቃ ሄንሪ ማንዴላ ልጅ ነበር። አባቱ ከሞተ በኋላ ወጣቱ ኔልሰን ያደገው የቴምቡ ገዥ በሆነው በጆንግንታባ ነበር። ማንዴላ 23 ዓመት ሲሞላው በጎሳው ደንብ መሰረት የሚመጣለትን ሚስት ላለማግባት ሲል ያደገበትን ከተማ ትቶ ወደ ጆሃንስበርግ ሄደ።

በ 25 ዓመቱ ዩኒቨርሲቲ በመግባት ማንዴላ በፎርት ሃሬ ዩኒቨርሲቲ እና በዊትዋተርስራንድ ዩኒቨርሲቲ ተምረው በ1942 በህግ ተመርቋል። ከዚያ ፊቱን ወደ ትግሉ በማዞር የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ በተባለው ፓርቲ ውስጥ ንቁ ተሳታፊ መሆን ጀመረ።

በ1952 ማንዴላ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳት በመሆን የአፓርታይድ ሥርዓትን በጽኑ መታገል ጀመረ። በ1956 ማንዴላ በአገር ክህደት ወንጀል በጊዜው በነበረው የነጮች መንግስት ተከሰሰ ክሱ አምስት ዓመት ያህል በክርክር ከቆየ በኋላ ማንዴላ በክርክሩ አሸነፈ።

ማንዴላ በትምህርቱ እና በፖለቲካ እንቅስቃሴዎቹ የተነሳ በአፍሪካ የነፃነት እና የሰውነት መብት ታሪክ ውስጥ አስደናቂ ሚና ተጫውቷል። በ1963 ማንዴላና ሌሎች የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ መሪዎች መንግስትን በሃይል ለመገልበጥ የሚል ክስ ተከፈተባቸውና ፍርድ ቤት ቀረቡ።

የፍርድ ቤት ክርክሩ አመታትን ተሻግሮ እ.ኤ.አ ሰኔ 12 1964 የፀረ አፓርታይድ ታጋይ እና የደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ ፓርቲ መሪው ኔልሰን ማንዴላ የዕድሜ ልክ እስራት ተበየነበት።

ማንዴላ ጠባብ በሆነች ክፍል ያለማረፊያ ፣ከከባድ የጉልበት ስራ ቅጣት ጋር ሲሰቃይ ኖሮ መጨረሻ ላይ አገሩን ከአፓርታይድ አገዛዝ ነፃ አውጥተው ፕሬዝዳንት እስከመሆንም ደርሷል፡፡በፈፀመው ተጋድሎም የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ሆነ ነበር።

ማንዴላ በጥቂት ነጮች የበላይነት የተያዘውን የመንግስት እና የዘር መድሎን በመቃወም ከህጋዊ ሰላማዊ የፓርቲ ትግል እስከ የደፈጣ ትግል በማድረግ ያሰበውን ዓላማ አሳክቷል፡፡ ማንዴላ ከሮቢን ደሴት ሌላ በተዘዋወረባቸው ተጨማሪ እስር ቤቶች በጠቅላላ 27 ዓመት በ እስር ቆይቶል።

በ1994 በደቡብ አፍሪካ በተደረገው ምርጫ አሸንፎ የአገሪቷ የመጀመሪያ ጥቁር ፕሬዚዳንት መሆን ችሎ ነበር። በ1997 ከ ኤ ኤን ሲ ሊቀመንበርነት የለቀቀ ሲሆን በ1999 ደግሞ ፕሬዚዳንትነት በቃኝ በማለት እራሡን አግልሏል።

በግል ህይወታቸው ሳቂታና ተጫዋች መሆናቸው ይነገርላቸዋል። ፈገግታቸው የማንንም ልብ ሰርስሮ የሚገባ ነው። ኔልሰን ሮህሊላ ማንዴላ በተወለዱ በ95 ዓመታቸው እ.ኤ.አ ታህሳስ 5 2013 ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

በ ሔርሜላ ተመስገን

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

“ድጋሚ በመመረቅ ቃላቸውን ያድሳሉ” ዩኒቨርሲቲው

Next Post

ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፖርቲዎችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ

Related Posts

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
11
ህወሓት የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ ነው – አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ
History

ህወሓት የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ ነው – አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ

November 4, 2026
24
100 ዶላር ላይ ያሉት ቤንጃሚን ማን ናቸው?
History

100 ዶላር ላይ ያሉት ቤንጃሚን ማን ናቸው?

October 17, 2026
23
የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ታሪክ … _ Documentary | ዶክመንታሪ
Documentary

የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ታሪክ … _ Documentary | ዶክመንታሪ

July 17, 2026
49
የኢትዮጵያ ባለውለታ ‘መህመድ አሚና’ እና የግንቦት 27ቱ የበቅሎ ቤት ፍንዳታ! _Documentary | ዶክመንታሪ
History

የኢትዮጵያ ባለውለታ ‘መህመድ አሚና’ እና የግንቦት 27ቱ የበቅሎ ቤት ፍንዳታ! _Documentary | ዶክመንታሪ

June 4, 2026
35
‘ባልቻ አባ ነፍሶ’ ታሪካዊ ቴአትር ታሪካዊ ቴአትር ከ40 አመታት በኋላ! _በNBC እሁድ
Entertainment

‘ባልቻ አባ ነፍሶ’ ታሪካዊ ቴአትር ታሪካዊ ቴአትር ከ40 አመታት በኋላ! _በNBC እሁድ

April 7, 2026
73
Next Post
ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፖርቲዎችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ

ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፖርቲዎችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ

የኔልሰን ማንዴላ ቀን

የኔልሰን ማንዴላ ቀን

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?