::::::::::::::::::::::::::
የዛሬ 61 ዓመት እ.ኤ.አ በዛሬዋ ቀን ሰኔ 11 1964 ማርቲን ሉተር ኪንግ ለእስር ተዳርጎ ነበር። ማርቲን በሞንሰን ሞተር ሎጅ ውስጥ በሚካሄደው የነጭ እና የጥቁር ዜጎች የመስተንግዶ መለያየት በመቃወም በተደረገው ሠልፍ በቁጥጥር ስር ውሎ ነበር።
ማርቲን እንዲሁም ሌሎች 17 ሰዎች የፍሎሪዳውን የእንግዳ ህግ በመጣሳቸው በሚል ክስ ቀርቦባቸው ነበር። ይህ ሠላማዊ ሠልፍ እንዲሁም እስር ሀገራዊ ትኩረትን አግኝቶ በ1964 የሲቪል መብቶች ህግ እንዲፀድቅ አስተዋፅዖ አድርጓል።
ማርቲን ሰላማዊ ተቃውሞ የዜጎች የመብት እንቅስቃሴ መገለጫ ባህሪ የሆነውን ጭቆናን በሰላማዊ መንገድ የመቃወም ፍልስፍናን ያበረታታ መሪ ነበር።
የአሜሪካ ነጻነት ተናጋሪ ፣ የመንፈሳዊ መሪ እና የፖለቲካ ተጋባዥ በ1968 የሥራ ኃላፊነት እያካሄዱ በሚገኙበት በቴነሲ ስቴት አታንቲ ከተማ መገደላቻው ይታወቃል፡፡
በ -ሔርሜላ ተመስገን












