:::::::::::::::::::::::::::::
እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን አቆጣጠር ከ2022 በኋላ ፊት ለፊት ተገናኝተው የማያቁት የሁለቱ ሀገር ባለስልጣናት ዛሬ ውይይታቸውን ጀምረዋል። ይህ ተስፋ የተጣለበት የሠላም ድርድር በምን ዓይነት መልኩ መቆጫውን እንደሚያገኝ የታወቀ ነገር የለም።
ለድርድሩ ይገኛሉ ተብለው የተጠበቁት የሩሲያው ኘሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን መገኘት ባይችሉም ነገረ ግን በከፍተኛ ባለስልጣኖቻቸውን ተወክለዋል። የዩክሬኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ትላንት ለድርድሩ ኢስታንቡል መግባታቸው ይታወቃል።
ዘገባው የBBC ነው፡፡
በ-ሔርሜላ ተመስገን












