ጠቅላላ ጉባኤው በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል።
የአፍሪካ ወርልድ ቴክዋንዶ ዩኒየን በአህጉሪቱ ያሉ የቴክዋንዶ ፌዴሬሽኖችን የሚመራ አካል ነው።
ምስረታው በአውሮፓውያኑ 1978 በግብፅ ርዕሰ ከተማ ካይሮ ሲሆን ፅህፈት ቤቱ በአሁኑ ሰዓት መቀመጫውን ኒጀር ላይ አድርጓል።
የ2025 ጠቅላላ ጉባኤው አዲስ አበባ እየተደረገ ሲሆን ስፖርቱ ያገኛቸውን እድሎችና ተግዳሮቶችን ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል።
ጉባዔውን ፕሬዚዳንቱ ኢሳካ ኢዲ እየመሩ ይገኛል።
በ-አልፈሪድ ነስሮ












