ነሐሴ 2016 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምን ብለው ነበር ?
“በድህነት ለተሳለቁብን – ከዚያ ካላችሁበት አረንቋ አትወጡም፣ የብልጽግናን ሽታ አታዩትም፣ መልማት አይቻላችሁ፣ መሻገር አይሆንላችሁም ለእናንተ የተገባ እና የተፈቀደ አይደለም – ላሉን ግለሰቦች እና ቡድኖች፤ ሕዝብ ከወሰነ፣ ሀገር ከወሰነ፣ ምን ሊያመጣ እንደሚችል፣ ሕዳሴም አረጓዴ ዐሻራም ያሳያሉ። በጣም በርካታ ልገልጻቸው የምችላቸው ጉዳዮች አሉ። እነዚህ ሁለቱ ላይ የማተኩረው ተሣሣሪ ስለሆኑና ለአንድ ግብ የሚሠሩ ስለሆኑ ነው።”

Source:
NBC Ethiopia
Via:
@NBCEthiopia












