::::::::::::::::::::::::::::::::
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከቅዳሜ ጀምሮ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡

ኮሚሽኑ የምክክር መድረኩን ከመጋቢት 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ለማካሄድ ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝም በማኅበራዊ ትስስር ገጽ ላይ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.