1. ወ/ሮ አይሻ መሀመድ – የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር
2. አቶ አዋሌ መሐመድ – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ
3. ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ – የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
4. አቶ ሰይፈ ደምሴ- የከነማ ፋርማሲ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ
5. አቶ ነብዩ ፍቃዱ – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
6. አቶ ዳኛቸው ፈለቀ – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽን እና አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ
7. አቶ መለሰ አንሼቦ – የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ኮሚሽን የግብርና ኤክስቴንሽን ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር በመሆን ተሹመዋል::












