፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨፨ ፨
አዲስ አበባ |ታህሳስ 24 2017| NBC ETHIOPIA- የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት 39ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር ለብዙዎቹ ተምሳሌት የሆኑ ታላቅ የሀገር መሪ ነበሩ ብለዋል፡፡

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.