Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ በስልጤ ዞን በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ እየጎበኙ ነው

December 12, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ታህሳስ 03 2017| NBC ETHIOPIA- የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሀሊቾ ውሪሮ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ እየጎበኙ ነው።

በአሁኑ ወቅት በወረዳው በቀጨሞ ቀበሌ 37 አርሶ አደሮች ኩታ ገጠም ተደራጅተው በ15 ሄክታር መሬት ላይ ያለሙትን የስንዴ ሰብል እየተመለከቱ ይገኛሉ።

መሬቱ ከዚህ ቀደም በአሲድ የተጠቃ መሬትን በኖራ በማከም ምርታማነት በማሳደግ ለስንዴ ዘር ብዜት የሚሆን ምርት የሚለማበት ስለመሆኑም ተገልጿል።

በ2016/2017 የመኸር ወቅት በስልጤ ዞን 27 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ በኩታ ገጠም መልማቱ ተመልክቷል።

በጉብኝቱ ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ልዩ አማካሪ አቶ ንጉሴ አስረስን ጨምሮ ሌሎችም የስራ ሃላፊዎች በመሳተፍ ላይ እንደሚገኙ የዘገበው ኢዜአ ነው፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

በብሮድካስትና በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ አግባብነት የሌላቸው የጤና ማስታወቂያዎች መበራከታቸው ተገለፀ።

Next Post

የኢትዮጵያን ተመራጭ የኮንፍረንስ ቱሪዝም መዳረሻነት ለማስፋት ሁሉም ዜጋ አምባሳደር መሆን ይገባዋል – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የኢትዮጵያን ተመራጭ የኮንፍረንስ ቱሪዝም መዳረሻነት ለማስፋት ሁሉም ዜጋ አምባሳደር መሆን ይገባዋል – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

የኢትዮጵያን ተመራጭ የኮንፍረንስ ቱሪዝም መዳረሻነት ለማስፋት ሁሉም ዜጋ አምባሳደር መሆን ይገባዋል - አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

የፌዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን በመዲናዋ የኮሪደርና የወንዝ ዳርቻ ልማትን ተዘዋውሮ ጎበኘ

የፌዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን በመዲናዋ የኮሪደርና የወንዝ ዳርቻ ልማትን ተዘዋውሮ ጎበኘ

የስንዴ ልማቱ ከሀገር ውስጥ ፍጆታ ባለፈ ወደ ውጭ መላክ የተጀመረውን ሥራ የሚያጠናክር ነው – ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ

የስንዴ ልማቱ ከሀገር ውስጥ ፍጆታ ባለፈ ወደ ውጭ መላክ የተጀመረውን ሥራ የሚያጠናክር ነው - ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?