፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ነሐሴ 23 2016| NBC ETHIOPIA-በህንድ በመብረቅ አደጋ የሚሞቱት ሰዎች ቁጥር አስደንጋጭ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገልጿል፡፡የመብረቅ አደጋ በህንድ አንዱና ዋነኛው የአየር ንብረት ለውጡ መገለጫ ሆኗል ነው የሚባለው ፡፡
የአየር ንብረት ለውጥ ተመራማሪዎቹ አዲስ ባውጡት የጥናት ግኝታቸው በደቡብ ምስራቅ እስያዋ ሀገር ህንድ ከአውሮፓውያኑ 1967 እስከ 2020 ባሉት ጊዜያት ከአንድ መቶ አንድ ሺህ በላይ የመብረቅ ሞት ማጋጠሙን ያሳያል፡፡
ይሄ ማለት ደግሞ በየአመቱ አንድ ሺ ዘጠኝ መቶ ሰዎ ይሞታሉ ማለት ነው፡፡ በህንድ በቁጥር ያልተካተቱ የመብረቅ ሰለባዎች በርካታ መሆናቸውን የኢዲፔንደንት ዘገባ ያስረዳል፡፡
በ-ትዕግስቱ በቀለ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

See insights
Boost a post
Like
Comment
Send
Share












